ሩዋንዳ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የሩዋንዳ ሪፐብሊክ
Repubulika y'u Rwanda (ኪኒያሩዋንዳ)
République du Rwanda (ፈረንሳይኛ)

የሩዋንዳ ሰንደቅ ዓላማ የሩዋንዳ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሩዋንዳ ንዚዛ
ውብ ሩዋንዳ
የሩዋንዳመገኛ
ሩዋንዳ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ኪጋሊ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኪኒያሩዋንዳ
ፈረንሣይኛ
እንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ሪፐብሊክ
ፖል ካጋሜ
ፒየር ሀቡሙሬምዪ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም.
(ጁላይ 1, 1962 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከቤልጅግ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
26,338 (149ኛ)
5.3
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2002 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
11,689,696 (73ኛ)
8,162,715
ገንዘብ የሩዋንዳ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +250
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .rw

ሩዋንዳ ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳታንዛኒያቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።

የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።

ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።