ፋልክላንድ ደሴቶች

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የፋልክላንድ ደሴቶች ሥፍራ

ፋልክላንድ ደሴቶችአትላንቲክ ውቅያኖስደቡብ አሜሪካ አጠገብ የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ባሕር ማዶ ግዛት ነው። አርጀንቲና ግን በደሴቶቹ ላይ ይግባኝ ትላለች።