ባግዳድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ባግዳድኢራቅ ዋና ከተማ ነው።

የባግዳድ መስጊድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 6,777,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 5,258,383 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።