ኤል ሳልቫዶር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኤል ሳልቫዶርማዕከላዊ'' አሜሪካ ውስጥ የምትገኝ ትንሽ አገር ናት። የሃገሪትዋ ዋና ከተማ ሳን ሳልቫዶር ይባላል ። የህዝብ ቁጥራዋም በ እኤአ 2013 ዐም 6.3 ሚሊዮን እንደነበረ ይታሰባል