ኒካራጓ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኒካራጓመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።