ዶሚኒካን ሪፐብሊክ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ዶሚኒካን ሪፐብሊክካሪቢያን ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ሳንቶ ዶሚንጎ ሲሆን መደበኛ ቋንቋ እስፓንኛ ነው።