ደብሊን

ከውክፔዲያ
ደብሊን

ደብሊንአየርላንድ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,018,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 53°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 06°15′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።