ሞሪታኒያ
ከውክፔዲያ
የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ |
||||
---|---|---|---|---|
|
||||
ብሔራዊ መዝሙር: የሞሪታኒያ ብሔራዊ መዝሙር | ||||
ሞሪታኒያ በቀይ ቀለም
|
||||
ዋና ከተማ | ኑዋክሾት |
|||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||
መንግሥት የሀገር ከፍተኛ ካውንስል ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ወታደራዊ ሞሐመድ ኡልድ አብደል አዚዝ ሙላዬ ኡልድ ሞሐመድ ላግዳፍ |
|||
ዋና ቀናት ኅዳር 19 ቀን 1953 (ኖቬምበር 28, 1960 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከፈረንሳይ |
|||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
1,030,700 (29ኛ) 0.03 |
|||
የሕዝብ ብዛት የ2005 እ.ኤ.አ. ግምት የ1988 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
3,069,000 (135ኛ) 1,864,236 |
|||
ገንዘብ | ኡጊያ | |||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||
የስልክ መግቢያ | 222 | |||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .mr |
ሞሪታኒያ (አረብኛ፡ موريتانيا) በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት።
ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በዛሬው ሞሪታንኒያ በመጀመሪያ የሠፈሩት የባፎር ሰዎች ነበሩ። እነዚህ ስዎች ከዘላን ሕይወት ወደ ግብርና ከተቀየሩት የመጀመሪያ የሰሃራ ሕዝቦች አንዱ ናቸው። ከ5ኛው እስከ 7ኛው ምዕተ ዓመት፣ ባፎሮች በበርበር ህዝቦች ፍልሰት ምክኒያት ተፈናቀሉ።
አስተዳደራዊ ክለሎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሞሪታኒያ በ12 ዊላያ በሚባሉ ክልሎችና በአንድ የአስተዳደር አካባቢ ተከፍላልች። እነዚህም ክልሎች በ44 ሙጋታ በሚባሉ ክፍሎች ተከፍለዋል።
ክልል | ዋና ከተማ |
---|---|
አድራር | አታር |
አሳባ | ኪፋ |
ብራክና | አሌግ |
ዳክሌት ኑዋዲቡ | ኑዋዲቡ |
ጎርጎል | ካኤዲ |
ጉዊዲማካ | ሴሊቤቢ |
ሆድ ኤክ ቻርጉዊ | ኔማ |
ሆድ ኤል ጋርቢ | አዩን ኤል አትሩስ |
ኢንቺሪ | አክጁጅት |
ኑዋክሾት (አስተዳደር አካባቢ) | |
ታጋንት | ቲጂክጃ |
ቲሪስ ዜሙር | ፍኤዴሪክ |
ትራርዛ | ሮሶ |
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |