Text Resize

-A +A
Bookmark and Share

DCPS in Amharic (አማርኛ)

ዲስፒኤስ ቍንቋዎን ይናገራል!

በሚከተሉት አገልግሎቶች አማካይነት የቋንቋ ፍላጎቶችዎን ማርካት ተግባራችን ነው፤

  • በልጅዎ የምዝገባ ቅጽ ላይ እና በቤት ስለሚነገር ቍንቋ አሰሳ መጠይቅ ላይ በሚፈልጉት የወላጅ የቋንቋ አማራጭ
  • የመሥራያ ቤት ሠራተኞቻችን የትርጉም ድጋፍ። ከሠራተኞቻችን መካከል አንዱ የእርስዎን ቋንቋ የሚናገር ከሆነ፣ በቦታው ላይ የትርጉም አገልግሎት በመስጠት ግብኝትዎ የተቀላጠፈ እንዲሆን ማድረግ
  • የኢንተርኔት የቋንቋ ዝርዝር (Language line). የሚተረጉም ማንም ሰው የለም? በ “point chart” (አመልካች ሠሌዳችን) ላይ የሚናገሩትን ምርጫዎ የሆነውን ቋንቋዎን በማመልከት እና በማሳየት በቀላሉ በስልክ በሚካሄድ ተርጓሚ ጋር እናገናኝዎታለን። የኢንተርኔት የቋንቋ ዝርዝር (Language line) ፈጣን     የሆነ የትርጉም አገልጎልቶች ይሰጣል።
  • ጠቃሚ መረጃዎችን በቍንቋዎ እናቀርባለን።
  • በጣም ጠቃሚ በሆኑ የወላጅ ስብሰባዎች ላይ በአካል ተገኝተን ትርጉም እንሰጣለን።

መብትዎችዎን ያላሟላን ከሆነ፣ እኛን ለማሳሰብ ፍጹም እርግጠኛ ይሁኑ! ይህንንም ለማድረግ፤

  • ከምንግሥት የሚሰጥ “I speak” (እናገራለሁ) የሚል ካርድ ለዲሲፒኤስ ሠራተኛ አውጥተው ማሳየት። ይህ የምርጫ ቋንቋዎ ምን እንደሆነ ስለሚያመለክት፣ እርስዎን መርዳት አለብን ማለት ነው።
  • ከኢንተርኔት የቋንቋ ዝርዝር ውስጥ (language line) “point chart” (አመልካች ሠሌዳ) በሚለው ላይ ምርጫ በሆነው ቋንቋዎ ላይ ይጠቁሙ እና ወዲያውኑ እዚያው ላይ ለሚሰጥዎት ትርጉም (on-spot translation) ወይ ንም ለበለጡ ተጨማሪ ጥያቄዎች (ይህም የጽሁፍ ትርጉሞች ወይንም በአካል ተገኝቶ ለሚተርጉምልዎ ሰው የመሳ ሰለ) አገልግሎት ይጠይቁ።

በቋንቋዎ አማካኝነት አገልግሎቶች የማግኘት ችግር ከገጠምዎት ወይንም የሆኑ ጥያቄዎች ካሉዎት፣ እባክዎን Language Acquisition Division (የቍንቋ ትምህርት ዋና ክፍልን) በ 202-671-0750 ደውለው ያነጋግሩ።

Enrollment Forms

 ለመድረስ የሚደገፉየጉዞመስመሮች (Recommended Routes)

ዋና ቁልፍ ወይንም በጣም ጠቃሚ የጽሑፍ መረጃዎች። (Enrollment Packet)

ቁልፍ የጽሑፍ መረጃዎች።  (Key Documents)